Youtube video taranslator (English - Amharic)

 Job Title: Video translator from English to Amharic for YouTube channel


Job Type: Remote - Part-time

Job Sector: #Translation_and_Transcription

Work Location: from Anywhere/remote

Experience Level: Senior

Salary/Compensation: Monthly

Deadline: 18/12/2023

Description:
ለYouTube ቻናላችን የሚሰጡትን 15 እስከ 20 ደቂቃ የሚሆኑ ቪዲዮዎች ከenglish ወደ አማርኛ በትረካ መልኩ የሚተረጉም።

የማመልከቻ መስፈርት
- በደንብ የኢንግሊዘኛ እና የአማርኛ ቋንቋ መናገር እና መፃፍ የሚችል
- የenglish ትርጉሙን ተረድቶ በራሱ በጥሩ አገላለፅ እና  የአማርኛ ቃላቶች ቀምሞ በትረካ መልኩ መተርጎም የሚችል
- ቢያንስ በሳምንት 4 ቪዲዮ መስራት የሚችል
- የራሱ Computer ያለውና በms word ትርጉሙን ፅፎ መላክ የሚችል
- ስራውን በአግባቡና በጊዜ መላክ የሚችል
- ክፍያው 150 br per video
ከላይ የተዘረዘረውን የምታሟሉ ብቻ  ለማሳያ የሚሆን ከዚህ ቀደም የሰራችሁትን ስራ በ telegram @KBtube251 መላክ ትችላላችሁ።

ማሳሰቢያ:- እባካችሁ ከላይ የተቀመጡትን መስፈርት የማታሟሉ ከሆነ እና በ ms word type ማድረግ የማትችሉ ከሆነ እንዲሁም ስራውን ለመስራት በቂ ሰዓት ከሌላችሁ አታመልክቱ

Comments